ሒሳዊ ቅኝት÷ በሰሎሞን ተሾመ፣ ፎክሎር፡ ምንነቱና የጥናቱ የትኩረት አቅጣጫ ላይ ገዛኸኝ ጸጋው
Abstract
ይህ ሒሳዊ ቅኝት፣ የ ፎክሎር፡ ምንነቱና የጥናቱ የትኩረት አቅጣጫ(2007 ዓ.ም.) መጽሐፍን ይዘትና ቅርጽ በተጠኑ መለኪያዎች መዝኖ፣ ዋና ዋና የሚባሉ ውስንነቶቹን ለማመላከትና ማረሚያ ነጥቦችን ለመጠቆም ሞክሯል፡፡ ጥናቱ፣ ከሙያዊ መጽሐፍ ግምገማ ጋራተያይዞ ተመራጭ እንደሆኑ የታመነባቸው፣ ሦስት በይነ ዲሲፕሊናዊማንጸሪያዎችን (perspectives)ተጠቅሞ፣ ከአካዳሚያዊ ዐውዶች ጋራእያናበበ ተንትኗል፡፡
Downloads
Published
2022-05-05
Issue
Section
Articles