ተለዋዋጭነት ለደጃዝማች ካሣ/ለዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ በተዜሙ ቃል ግጥሞች፦ዐውዳዊ ትንተና

Authors

  • Mesfin Mesele

Abstract

ተለዋዋጭነትበሚታይባቸውለደጅአዝማችካሣ/ለዳግማዊዐፄቴዎድሮስየተዜሙቃልግጥሞችላይጥናትባለመደረጉይኽንንጥናትማካኼድአስፈልጓል።የጥናቱዋናዓላማለደጃዝማችካሣ/ለዳግማዊዐፄቴዎድሮስየተዜሙቃልግጥሞችንተለዋዋጭነትመመርመር፣መትርጐምናመተንተንነው።ይኽንዓላማለማሳካትም፡- በቃልግጥሞቹየሚስተዋሉለውጦችምንምንናቸው? የለውጦቹምክንያቶችስ? ተለዋውጠውየተዜሙትናየተመዘገቡትቃልግጥሞችየደጅአዝማችካሣን/የዳግማዊዐፄቴዎድሮስንታሪክምንያኽልይገልጻሉ? ለሚሉትጥያቄዎችበጥናቱለመመለስጥረትተደርጓል።በተለያዩጸሓፍትሥራዎችተለዋውጠውየተመዘገቡቃልግጥሞችየተመረመሩትናየተተነተኑትንጽጽርን፣ገለጻንናታሪካዊዐውድንመሠረትበማድረግነው።ከጥናቱውጤትመረዳትእንደሚቻለውቃልግጥሞቹበቃላትአጠቃቀም፣በሐረግናበሥንኝአደራደርተለዋውጠውተመዝግበዋል።አብዛኛዎቹየተለዋወጡትቃልግጥሞችየደጅአዝማችካሣን/የዳግማዊዐፄቴዎድሮስንታሪክበትክክል፣ጥቂቶቹደግሞአዛብተውይገልጻሉ።ስለደጅአዝማችካሣ/ስለዳግማዊዐፄቴዎድሮስየተዜሙቃልግጥሞችንተለዋዋጭነትማጥናት፡- ፩ኛ፣ለደጅአዝማችካሣ/ለዳግማዊዐፄቴዎድሮስየተዜሙ፣ቃልግጥሞችየቅርጽናየይዘትተለዋዋጭነትእንዳላቸውለመገንዘብያስችላል፤፪ኛ፣ቃልግጥሞቹየደጅአዝማችካሣን/የዳግማዊዐፄቴዎድሮስንታሪክእንዴትናምንያኽልእንደአንጸባረቁለመገንዘብያስችላል፤፫ኛ፣ተለዋዋጭነትበሚታይባቸውቃልግጥሞችላይበሚደረግየቅርጽናየይዘትጥናትሊደረግየሚገባውንጥንቃቄያስገነዝባል።ጥናቱንበተወሰኑገጾችመጥኖማቅረብአስፈላጊበመኾኑለድጅአዝማችካሣ/ለዳግማዊዐፄቴዎድሮስየተዜሙትንናተለዋዋጭነትየሚታይባቸውንኹሉንምቃልግጥሞችመመርምር፣መተርጎምናመተንተንአልተቻለም።ይኽየጥናቱውሱንነትቢኖርምበይሁነኝየናሙናአወሳሰድበተመረጡየቃልግጥምቅርጾችላይየተደረገውትንተናጥናቱንበተሟላመንገድለማቅረብተችሏል።በዚኽጥናትባልተመረመሩተለዋውጠውበተመዘገቡቃልግጥሞችናተዛማጅነትባላቸውርእሰጉዳዮችላይየፎክሎር፣የሥነሰብእ፣የሥነጽሑፍናየታሪክተመራማሪዎችየምርምርትኩረትሊያደርጉይገባል።

Published

2024-01-10

How to Cite

Mesfin Mesele. (2024). ተለዋዋጭነት ለደጃዝማች ካሣ/ለዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ በተዜሙ ቃል ግጥሞች፦ዐውዳዊ ትንተና. ZENA-LISSAN (Journal of Academy of Ethiopian Languages and Cultures), 31(2), 25–65. Retrieved from http://213.55.95.79/index.php/JAELC/article/view/7796